ኢትዮጵያና ማለቂያ ያጣው ረሃብ | ኢትዮጵያ | DW | 23.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያና ማለቂያ ያጣው ረሃብ

የኢትዮጵያ መንግሥት ትናንት ከስድሥት ሚሊዮን የሚበልጥ የአገሪቱ ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልገዋል ሲል ለለጋሾች ጥሪ አድርጓል።

default

ችግሩ አሳሳቢ ሲሆን የዕርዳታው ጥሪ በውጭው ዓለም የቀሰቀሰው ከ 25 ዓመታት በፊት ከሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብን የፈጀውን የአስከፊ ድርቅ ትውስት ነው። ኢትዮጵያ እንደገና በዕልቂት አፋፍ ላይ? ረሃብ ያለፈ ታሪክ ይሆናል፤ ችግሩ አይደገምም ሲባል በየጊዜው መነገሩ አልቀረም። ይሁንና የትናንቱ ሃቅ የዛሬውም ሃቅ እየሆነ ሲሄድ ነው የሚታየው። ለመሆኑ የወቅቱ ረሃብ መንስዔ ድርቅ ብቻ ነው፤ ወይስ ሌላም መንስዔ አለ!

ጌታቸው ተድላ /መስፍን መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ