ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመን | ኢትዮጵያ | DW | 18.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመን

አንድ ሺህ ያህል ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመንና ሳዑዲ አረቢያ ድንበር አከባቢ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አይ ኦ ኤም ገለጸ።

default

ድርጅቱ የ አንድ ሚሊዮን ዶላር የእርዳታ ጥሪ ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ አቅርቧል። ሃራድህ በሳዑዲ አረቢያና የመን ድንበር ላይ የምትገኝ ጠረፍ ከተማ ናት።

መሳይ መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic