ኢቦላና የአፍሪቃ መገናኛ ብዙኀን አቀራረብ | አፍሪቃ | DW | 05.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ኢቦላና የአፍሪቃ መገናኛ ብዙኀን አቀራረብ

10ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ መገናኛ ብዙኀን ጉባዔ፣ ትናንት ጧት አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሮ ማምሻውን ተደምድሟል ።ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪቃ አገሮች የተውጣጡ ጋዜጠኞች በተሳተፉበት ጉባዔ የመነጋገሪያ አጀንዳው ኢቦላነበረ። አፍሪቃውያን ጋዜጠኞች

ኢቦላ፣ የሚያደርሰውን ጉዳት ብቻ ሳይሆን፣ ለመከላከል የሚደረጉ እንቅሥቃሴዎችንም ጭምር ሚዛናዊ ሆነው እንዲዘግቡ በዐውደ ጥናቱ ላይ ዐቢይ ትኩረት ተደርጎበታል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic