ኢሰመኮ በትግራይ የሲቪል መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ አሳሰበ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 26 2013ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የፌደራል እና የትግራይ መንግሥስታት የፀጥታ ኃይሎች በትግራይ ክልል የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት እና የሰብዓዊ መብቶችን በማንኛዉ ሁኔታ ዉስጥ እንዲጠብቁ አሳሰበ። ኮሚሽኑ በተለይ ለዶቼ ቬለ በሰጠዉ ተጨማሪ ማብራርያ እየተባባሰ የመጣዉን የትግራይ ክልል የፀጥታ ሁኔታ የሚያሳስበው መሆኑንና ክስተቱን በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ገልፆአል።
ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
እሸቴ በቀለ