ኢራን ከምርጫ ዉዝግቡ ማግሥት | ዓለም | DW | 29.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢራን ከምርጫ ዉዝግቡ ማግሥት

በኢራን ሰኔ 5 2001ዓ,ም የተካሄደዉ ምርጫ ዉጤት ከድምፁ አስር በመቶ የሚሆነዉ ዳግም እንዲቆጠር መንግስት አዝዞ መጀመሩን የመንግስት የመገናኛ ብዙሃን ይፋ አድርገዋል።

default

በኢራን ለሞቱ መታሰቢያ በበርሊን

ምርጫዉ መጭበርበሩን በአጽንዖት የሚገልፁት ተቃዋሚ ፕሬዝደንታዊ እጩ ሚርሆሴን ሙሳቪ ዳግም ቆጠራዉን በማጣጣል ምርጫዉ እንዲደገም ጠይቀዋል። በሌላ በኩል የኢራን መንግስት የምርጫ ዉጤቱን ተከትሎ የተነሳዉን ተቃዉሞ አባብሰዋል ሲል ካሰራቸዉ ዘጠኝ የብሪታንያ ኤምባሲ ሰራተኞች መራከል አምስቱን መልቀቁን አስታዉቋል።

ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች