ኢራን እና የተጣለባት 4ኛው ማዕቀብ | ዓለም | DW | 10.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢራን እና የተጣለባት 4ኛው ማዕቀብ

የተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ኢራን የአቶም መርሀ ግብርዋን እንድታቆም የሚያስገድድ አዲስ ጠንካራ ማዕቀብ አጸደቀ። ዩኤስ አሜሪካ ማዕቀቡ መጽደቁን በደስታ ስትቀበለው ኢራን በውጭ ኃይሎች ተጽዕኖ እንደማትንበረከክ በመግለጽ ማዕቀቡን አጣጥላዋለች።

default

አበበ ፈለቅ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic