ኢራን እና አከራካሪው የአቶም መርሃ ግብርዋ | ዓለም | DW | 20.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢራን እና አከራካሪው የአቶም መርሃ ግብርዋ

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢራን የተከለችውን የአቶም መርሃ ግብር በጥርጣሬ ነው የሚመለከተው።

default

የኢራን አመራር የሀገሩን የኑክልየር መርሃግብር ለሰላማዊው አገልግሎት፡ ብሎም ለኃይል ማመንጫው ተግባር ብቻ እንደሚጠቀምበት በተደጋጋሚ የሚያሰማውን ሀሳብ በተለይ ምዕራቡ ዓለም በፍጹም አያምነውም።

ኡልሪኽ ፒክ/ይልማ ሀይለሚካኤል

አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic