ኢራንና የሰብአዊ መብት ተሟግችዋ ማብራሪያ፣ | ዓለም | DW | 14.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኢራንና የሰብአዊ መብት ተሟግችዋ ማብራሪያ፣

ኢራንና የሰብአዊ መብት ተሟግችዋ ማብራሪያ፣ MAHMUD AHMADINEDSCHAD ምርጫውን አጭበርብረዋል እያሉም ወቀሳ ያቀርባሉ።

default

የኢራን የሰብአዊ መብት ተሟጋች የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ወ/ሮ ሽሪን ኤባዲ ቦን ውስጥ ለዶቸ ቨለ ማብራሪያ ሲሰጡ፣

እ ኤ አ በ 2003 ፣ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የሆኑት ወ/ሮ SHIRIN EBADIም የኢራን የሰብዐዊ መብት ተሟጋች እንደመሆናቸው መጠን ትግላቸውን እንደቀጠሉ ናቸው።እሳቸውም ትናንትና ወደ DW መጥተው ከባልደረባችን MATTHIAS VON HEIN ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል። ለቅንብሩ ልደት አበበ።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ