«አ ተ ት» እና የመከላከያው ዘዴ | ጤና እና አካባቢ | DW | 18.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

«አ ተ ት» እና የመከላከያው ዘዴ

አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት፣ በምህፃሩ «አ ተ ት» ባንዳንድ የሀገሪቱ ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ሲትረስ የተባለው የግል ኩባንያ ሁለት ሚልዮን አኳ ታብስ የተባለ የውኃ ማከሚያ ማከፋፈሉን አስታወቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:29

«አ ተ ት»

የኩባንያው አመራር፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚንስቴር እና የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ተወካዮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሕዝቡ ውኃን በማከም ራሱን እንዲንከባከብ አሳስበዋል።


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic