አፍጋኒስታን እና የወቅቱ ፕሪዝዳንት ካርዛይ | ዓለም | DW | 20.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አፍጋኒስታን እና የወቅቱ ፕሪዝዳንት ካርዛይ

ፕሪዘዳንታዊ ምርጫ በማካሄድ ላይ የምትገኘዋ አፍጋኒስታን ሌላዉን አለም ከመታዉ የኢኮኖሚ ችግር ቀጥሎ በደሃና በሃብታም መካከል ያለዉ ከፍለኛ ልዪነት እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ተመልክቶአል።

default

ፕሬዚደንት ሀሚድ ካርዛይ ድምጻቸውን ሲሰጡ

40% የሚሆነዉ ያገሪቱ ዜጋ በቀን ከአስራ ሁለት ኢትዮጽያ ብር በታች ነዉ የሚያገኘዉ በሌላ በኩል እንዲሁ 40% ያህሉ ወጣት ስራ አጥ ነዉ የጀርመን ጠበብቶች እንደሚሉት ከሆነ አፍጋኒስታ ካለባት የኢኮነሚና የፖለቲካ ዉጥንቅር የተነሳ የምትፈረካከስ አገር ናት ነዉ። ስለ አፍጋኒስታኑ ፕሬዚደንት ሀሚድ ካርዛይ ከዶቸ ቬለ የተጻፈዉን ጥንቅር የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል እንዲህ ያቀርበዋል
ይልማ ሀይለሚካኤል/አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic