አፍቃሪ ናዚዎች እየተበራከቱ ነው ፣ አንዳፍታ ከዶ/ር ማናየ ዕውነቱ ጋር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አፍቃሪ ናዚዎች እየተበራከቱ ነው ፣ አንዳፍታ ከዶ/ር ማናየ ዕውነቱ ጋር

በሰለጠኑበት የውሀ ምሀንድስና በአንድ የህንፃ ተቋራጭና የምህንድስና አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ውስጥ እየሰሩ ነው ። ዶክተር ማናዮ ዕውነቱ ።ዶክተር ማናየን ከሚያስተዋውቀን ቅንብር በፊት በቀድሞዎቹ የሶቭየት ህብረት ግዛቶች ዘረኘነት እያንሰራራ መምጣቱን የሚያወሳ ዘገባ አለን ።

አፍቃሪ ናዚዎች

አፍቃሪ ናዚዎች