« አፍሪካ አላይቭ» ፌስቲቫል በፍራንክፈርት | ባህል | DW | 24.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

« አፍሪካ አላይቭ» ፌስቲቫል በፍራንክፈርት

በያመቱ በፍራንክፈርት የሚደረገው « አፍሪካን አላይቭ» ፌስቲቫል ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ተጠናቀቀ። ይኸው ካለፉት አራት ሳምንታት ወዲህ በሮቹን ለተመልካቾች ክፍት አድርጎ የሰነበተው ፌስቲቫል በአፍሪቃ ሙዚቃ ነበር ያበቃው። በምሽቱ አድማጮችን ካዝናኑት መካከል ዝነኛዋ ሀኒሻ ሰለሞን አንዷ ነበረች።

ጎይቶም ቢሆን

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic