አፍሪቃ ግጭቶችና የአፍሪቃ ሕብረት | አፍሪቃ | DW | 22.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

አፍሪቃ ግጭቶችና የአፍሪቃ ሕብረት

የቀድሞዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት እና ያሁኑ የአፍሪቃ ሕብረት የተመሠረተበትን ሐምሳኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራትና ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆነ የሌሎች ሐገራት አምባሳደሮች ተገኝተዋል።

የአፍሪቃ ሐገራትን ከነፃነትን ጊዜ ጀምሮ የሚያወድመዉን ጦርነት እና ግጭት ማቃለል በሚቻልበት ሥልት ላይ የተነጋገረ ሥብሰባ አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል።የቀድሞዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት እና ያሁኑ የአፍሪቃ ሕብረት የተመሠረተበትን ሐምሳኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራትና ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆነ የሌሎች ሐገራት አምባሳደሮች ተገኝተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ እንደዘገበዉ ተሰብሳቢዎች ግጭትና ጦርነትን ለመከላከል ይረዳሉ ያሏቸዉን ሐሳቦች ሰንዝረዋል።የደረሱበት ተቸባጭ ዉሳኔ ግን የለም። ዝር ዝሩ እነሆ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic