አፍሪቃ እና የ ዩኤስ ዲፕሎማሲ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 31.01.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

አፍሪቃ እና የ ዩኤስ ዲፕሎማሲ

አዲስ አበባ ላይ የተሰየመዉ የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ ለሁለተኛ ቀን በመካሄድ ላይ ነዉ። የዩናይትድ ስቴትስዋ የአፍሪቃ ጉዳይ ከፍተኛ ዲፕሎማት ጀንዳይ ፍሪዘር ወር ባልሞላ ግዜ ዉስጥ አዲስ አበባ ሲገኙ የአሁኑ ለሁለተኛ ግዜ መሆኑ ነዉ

default

ፍሪዘር ከጉባኤዉ መልስ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። ከዲፕሎማትዋ ምን ይጠበቃል? ምንስ እያደረጉ ናቸዉ? ነጋሽ መሃመድ በጉባኤዉ ላይ የተገኘዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉን አነጋግሮት ነበር