አፍሪቃ እና የቡድን ስምንት ውሳኔ | ኤኮኖሚ | DW | 13.06.2005
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

አፍሪቃ እና የቡድን ስምንት ውሳኔ

የሰባቱ ዓበይት ምዕራባውያን መንግሥታትና ሩስያ የገንዘብ ሚንስትሮች ለአንዳንድ በመልማት ላይ ላሉ ሀገሮች የዕዳ ስረዛ ለማድረግ የተደረሰውን ውሳኔ ታሪካዊና ትልቅ ርምጃ ሲሉ አወድሰውታል።

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለአፍሪቃ የዕዳ ስረዛ እንዲደረግ በለንደን ሲጠይቁ

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለአፍሪቃ የዕዳ ስረዛ እንዲደረግ በለንደን ሲጠይቁ