አፍሪቃ እና ቀላል የጦር መሣሪያዎች | አፍሪቃ | DW | 06.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

አፍሪቃ እና ቀላል የጦር መሣሪያዎች

በግለሰቦች እጆች የሚገኙ ቀላል የጦር መሣሪያዎችን በተለያዩ መንገዶች መሰብሰብ በአፍሪቃ ሰላም ለማስፈን መፍትሄ መሆኑ ተጠቁሟል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:11
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:11 ደቂቃ

ቀላል የጦር መሣሪያዎች በአፍሪቃ

 

የአፍሪቃ ኅብረት የሰላም እና የፀጥታ ኮሚሽን በአፍሪቃ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በግለሰቦች እጆች የሚገኙ ቀላል የጦር መሣሪያዎችን በተለያዩ መንገዶች መሰብሰብ መፍትሄ መሆኑን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ሰሞኑን ባካሄደው ጉባኤ ላይ ሁለት የመፍትሄ ሀሳቦች ቀርበዋል። ጉባኤውን የመሩት በኅብረቱ የቦትስዋና አምባሳደው እንዳሉት በግለሰቦች ዘንድ የሚገኙ ቀላል የጦር መሣሪያዎችን ኅብረተሰቡ በፈቃደኝነት እንዲያስረክብ ማድረግ አንዱ መንገድ ሲሆን ሌላው ደግሞ ተፋላሚ ወገኖችን አቀራርቦ ማወያየት ነው። 


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ 
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች