አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች በምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች | ኢትዮጵያ | DW | 28.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች በምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች

የምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች ሰሞኑን የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ዑመር ሐሰን አልበሽር ላይ ትኩረት አድርገው ቆይተዋል። ሌሎች አፍሪቃ ነክ ጉዳዮችንም ዳሰዋል።

ጋዜጦች ምን አሉ?

ጋዜጦች ምን አሉ?

ዓለምን እያነጋገሩ ያሉት የሱዳኑ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች በምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች በምን መልኩ ታዩ? የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ሀይለሚካኤል ጋዜጦችን አገላብጦ የሚለን ይኖረዋል።

ይልማ ሀይለሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ