አፍሪቃ በ2017 | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 23.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

አፍሪቃ በ2017

ዚምባብዌ እና ጋምብያ ለበርካታ ዓመታት ሥልጣን ላይ የቆዩ መሪዎቻቸውን ከሥልጣን አስወግደዋል። ኬንያ እና ላይቤሪያ በአከራካሪ ምርጫዎች ውዝግብ ተጠምደው ነበር። ሶማሊያ እና ናይጀሪያ ከባድ የሽብር ጥቃቶች ደርሰውባቸዋል።