አፍሪቃውያን ወጣቶችና የዩኤስ አሜሪካው መርሃ-ግብር | የወጣቶች ዓለም | DW | 07.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የወጣቶች ዓለም

አፍሪቃውያን ወጣቶችና የዩኤስ አሜሪካው መርሃ-ግብር

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን ለአፍሪቃ ጠቃሚ ድርሻ ሊያበረክቱ ይችላሉ ተብለው ዘንድሮ ወደ ሀገራቸው ለተጋበዙ 500 ወጣት አፍሪቃውያን በኃይት ሀውስ ንግግር አድርገዋል። ልክ ከዓመት በፊት ደግሞ ሌሎች 500 ከተለያዩ የአፍሪቃ ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች የዚህ መርሃ ግብር አካል ነበሩ። ለመሆኑ እነዚህ ወጣቶች ዛሬ ምን እያደረጉ ይገኛሉ?

Audios and videos on the topic