አፍሪቃውያን እና ብሩሁ ተስፋቸው | የጋዜጦች አምድ | DW | 28.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

አፍሪቃውያን እና ብሩሁ ተስፋቸው

ከሰሀራ በስተደቡብ ባሉ አስር አፍሪቃውያት ሀገሮች የሚኖሩ አፍሪቃውያን የኑሮ ሁኔታቸው ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ መሻሻሉና የወደፊቱ ሁኔታም ደህና ሊሆን እንደሚችል ተስፋ ማድረጋቸውን አንድ ዕለታዊ በቅርቡ የተደረገ አንድ የጥያቄ መዘርዝር አስታወቀ።