አፍሪቃውያን ስደተኞች በሞሮኮ | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 02.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ትኩረት በአፍሪቃ

አፍሪቃውያን ስደተኞች በሞሮኮ

በአስር ሺህ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን በሞሮኮ በኩል አድረገው አውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ለመግባት ይሞክራሉ። ይኸው ሙከራቸው ግን በዚችወ ሰሜን አፍሪቃዊት ሀገር በሚገኙት የስጳኝ ግዛቶች በተተከለው አጥር የተነሳ ሲከሽፍ ታይቷል። ሞሮኮ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ ለመርዳት ትፈልጋለች።

Audios and videos on the topic