አፍሪቃውያን ሴቶች እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተሳትፏቸው | አፍሪቃ | DW | 29.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

አፍሪቃውያን ሴቶች እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተሳትፏቸው

የተመ የትምህርት ፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፣ በምህፃሩ «ዩኔስኮ» በአፍሪቃ ያሉ ሴቶች ተማሪዎች በተለይ በተፈጥሮ ሳይንሱ ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ ስለሚቻልበት ጉዳይ የሚመክር አንድ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ጀመረ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:02

የዩኔስኮ አውደ ጥናት

ሴቶቹ ወደነዚሁ ዘርፎች እንዳይገቡ ማነቆ የሆኑ አሰራሮች እና ልማዶች ሊወገዱ እንደሚገባ የአውደ ጥናቱ ተሳታፊዎች አሳስበዋል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic