አፍሪቃዉያን በቻይና | ዓለም | DW | 29.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አፍሪቃዉያን በቻይና

ቻይና ከአፍሪቃ ጋ ያላትን የምጣኔ ሃብታዊ ትስስር ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ጉድኝትም እያጠናከረች መሄዷ ይታያል።

default

አፍሪቃዉያን በቻይና የንግድ ጉባኤ

በርካታ ቻይናዉያን በትምህርት፤ በንግድና በተለያዩ ጉዳዮች ወደልዩ ልዩ አገሮች ገብተዉ የመሥራትና የመኖራቸዉን ያህል ታዲያ አፍሪቃዉያኑም በምድረ ቻይና ተበራክተዉ መታየታቸዉ ተለምዷል። ቋንቋቸዉንም አቀለጣጥፈዉ በርካቶች እንደሚናገሩት ይወራል። እንዲህ ቢባልም ግን አፍሪቃዉያኑ ችግር አይገጥማቸዉም ማለት አይደለም።

ቤርታይን ቶማስ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ