አፍሪቃና ጸረ ኤድሱ ትግል | የጋዜጦች አምድ | DW | 09.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

አፍሪቃና ጸረ ኤድሱ ትግል

በኤድስ አንጻር የተጀመረው ትግል መሻሻል እያሳየ የተገኘበትን ሁኔታ ፍራንክፉርተር አልገማይነ ጋዜጣ አዎንታዊ ሂደት ብሎታል።

ጄኮብ ዙማ

ጄኮብ ዙማ

የሙስና ክስ የተመሰረተባቸው የደቡብ አፍሪቃ ገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴ መሪ ጄኮብ ዙማ ችሎት፡ የብሪታንያውያን ዕለታዊ ዘ ኢንዲፔንደንት እንደሚለው፡ በህግና በፖለቲካ መካከል ያለውን ውስብስብ ሁኔታን አጉልቶዋል።