አፍሪቃና የልማት ርዳታው ጉዳይ | አፍሪቃ | DW | 06.06.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

አፍሪቃና የልማት ርዳታው ጉዳይ

ልክ ከአንድ ዓመት በፊት በኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ስምንት አባል ሀገራት በጀርመን የሀይሊንገንዳም ከተማ ባካሄዱት ዓቢይ ጉባዔ ለአፍሪቃ ከፍተኛ የልማት ርዳታ ለመስጠት ቃል ገብተዋል። ርዳታው በተለይ በአፍሪቃ ኤድስን፡ ወባንና የሳምባ ነቀርሳን ለመታገያ እንዲውል የታሰበ ነው። እና መንግሥታቱ በርግጥ ቃላቸውን ጠብቀው ይሆን?

የሀይሊንገንዳም ጉባዔ ተሳታፊዎች

የሀይሊንገንዳም ጉባዔ ተሳታፊዎች