አፍሪቃና የልማቱ ርዳታ አቅርቦት ጉዳይ | የጋዜጦች አምድ | DW | 22.09.2006
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

አፍሪቃና የልማቱ ርዳታ አቅርቦት ጉዳይ

ለአፍሪቃ የሚሰጠው የልማት ርዳታ በዓለም

በርዳታ የተሠራ የውኃ ገንዳ

በርዳታ የተሠራ የውኃ ገንዳ

ባንክና በዓለም አቀፉ የገንዘብ መርህ ድርጅት በኩል የሚያልፍበት ሁኔታ፡ ከብዙ ቅድመ ግዴታ ጋር የተሳሳረ በመሆኑ፡ ውጤታማ አለመሆኑን የተ መ የንግድና የልማት ድርጅት፡ UNCTAD አስታወቀ። በዚህ ፈንታ፡ እንደ ድርጅቱ አስተሳሰብ፡ ርዳታው የተረጂዎቹን ሀገሮች ፍላጎትና ጥቅም ቢያሟላ የተሻለ ይሆናል።