አፋር ላይ የተከፈተው የጀርመኑ የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ | ጤና እና አካባቢ | DW | 15.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

አፋር ላይ የተከፈተው የጀርመኑ የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ

በአፋር ክልል ኩነባ ወረዳ ፈረስደገ አካባቢ ተገንብቶ ያለቀው የጀርመኑ ምግባረ ሰናይ ድርጅት «ታርጌት» የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ ባለፈው ቅዳሜ ዕለት ተመረቀ። በአፋር ክልል ፤ ኩነባ ወረዳ ፈረስደገ በተባለው አካባቢ ፤ ተገንብቶ ያለቀው የጀርመኑ ምግባረ ሰናይ ድርጅት «ታርጌት» የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ ባለፈው ቅዳሜ ዕለት ተመረቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:50 ደቂቃ

ታርጌት የከፈተው ክሊኒክ

በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ዮአኺም ሽሚት ክሊኒኩ የሴቶችን ህይወት በመቀየሩ ረገድ አዎንታዊ አስተዋፅዎ ይኖረዋል ብለዋል። ድርጅቱ ታርጌት የከፈተው ክሊኒክም ከዛሬ ጀምሮ ስራ ይጀምራል። የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በምርቃቱ ስነ ስርዓት ላይ በመገኘት ከምርቃቱ ባሻገር፤ ስለ ክሊኒኩ ግንባታ ሂደትም የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic