አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ባለ «ራዕዩ» ንጉሥ | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ባለ «ራዕዩ» ንጉሥ

እንደ አዉሮጳ አቆጣጣር በ1923 ዓ/ም ኢትዮጵያ የልግ ኦፍ ነሸን በመቀላቀል ከአፍርቃ የመጀመሪያ አገር ሆናለች። ይህ እውን የሆነው አህጉሪቱ በአውሮፓ ቅኝ አገዛዝ ስር ትገን በነበረበት እና ግንኙነቶችም እኩል ባልነበረበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ሊግ ኦፍ ነሸንን መቀላቀሏ ለወጣቱ ራስ ተፈሪ መኮንን ፣ በኋላ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተብለው ለሚታወቁት መሪ አስገራሚ እና ስኬታማ ክስተት ነበር። ይህ ነው የእሳቸዉ ታሪክ።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:50

በተጨማሪm አንብ