«አገር አድን» የኢትዮጵያውያን ምሑራን ጥሪ ከአሜሪካ  | ኢትዮጵያ | DW | 29.04.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«አገር አድን» የኢትዮጵያውያን ምሑራን ጥሪ ከአሜሪካ 

በኢትዮጵያ ብሔራዊ የእርቀ ሰላም ውይይት እንዲካሄድ ሀገር ወዳድ የዜጎች ቃል ኪዳን ለዴሞክራሲያዊት ኢትዬጵያ በሚል የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረቡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:43

የዜጎች ቃል ኪዳን ለዴሞክራሲያዊት ኢትዬጵያ ጥሪ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ የእርቀ ሰላም ውይይት እንዲካሄድ ሀገር ወዳድ የዜጎች ቃል ኪዳን ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ በሚል የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያውያኑ አዘጋጅተው ባቀረቡት አማራጭ ፍኖተ ሐሳብ የሽግግር ሸንጎ እንዲሰየም ጠይቀዋልም። 
ታሪኩ ኃይሉ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic