አገር በቀል ዛፎችና ጥንታዊ ቤቶች በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 17.01.2013
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አገር በቀል ዛፎችና ጥንታዊ ቤቶች በአዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ቅርስ ባላደራ ማኅበር፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥና በዙሪያዋ የተመናመኑ አገር በቀል ጣፎችን እንደገና በመትከል ለማስፋፋት ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑ ተነገረ። ከ 125 ዓመት በፊት በተቆረቆረችው የዛሬዋ የኢትዮጵያ መዲና ፣ የሚገኙ ጥንታዊ

መኖሪያ ቤቶችንና ህንጻዎች ማኅበሩ በመረከብ፣ ለማደስ የተዘጋጀ መሆኑን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስረድቷል። ዛፎች የተተከሉበትን ቦታና ጥንውያኑን ቤቶች ተዘዋውሮ የጎበኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 17.01.2013
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/17M5Q
 • ቀን 17.01.2013
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/17M5Q