አዶት ዲዛይን ባህላዊ ቁሳቁስና አልባሳት | የባህል መድረክ | DW | 23.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

አዶት ዲዛይን ባህላዊ ቁሳቁስና አልባሳት

«አባቴ ጫማ ሰራተኛ ስለነበር በልጅነቴ ሲሠራ አይነበር፤ አግዘዉም ስለነበር ብዜ ሞያን ከሱ ተምሪአለሁ» ትላለች፤ ከወፍቾ የተለያዩ ጌጣጌጦች፤ ቦርሳና ጫማ ከሸማ ዉጤት ከሆነዉ ከጥለት ጋር በመቀላቀል፤ ለተጠቃሚ እያቀረበች ታዋቂነትን ያገኘችዉ ወጣት ተሻለች ታደሰ፤ የ«አዶት ዲዛይን» ባለቤት።»

Audios and videos on the topic