አድማና ተቃዉሞ በግሪክ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አድማና ተቃዉሞ በግሪክ

በግሪክ መዲና አቴንስ ዛሬ ከ20 ሺ በላይ የመንግስት ሠራተኞች በአገሪቱ የሚካሄደዉን ከእዳ መዉጫ እቅድ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።

default

በአድማዉም ፍድር ቤቶች፤ ትምህር ቤቶች፤ የአየርን ጨምሮ የህዝብ መጓጓዣዎች መዘጋታቸዉን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአቴንስ ዘግቧል። ፖሊስ ተቃዉሞ ሰልፈኞችን ለመበተን አስለቃሽ ጭስ መጠቀሙም ተነግሯል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic