አዳጊ ሀገራት እና የመሬት ቅርምት | ኤኮኖሚ | DW | 01.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

አዳጊ ሀገራት እና የመሬት ቅርምት

የቻይና ፣ ሳውዲ ዐረቢያ ፣ ሕንድ፣ አውሮጳ እና የዩኤስ አሜሪካ ባለሀብቶች በአፍሪቃ እስያና ደቡብ አሜሪካ ሃገራት በብዙ ሄክታር የሚቆጠር የእርሻ መሬት ለብዙ ዓመታት በርካሽ ዋጋ እየተኮናተሩ ነው።

ይኸው የእርሻ መሬት መቀራመት ርምጃ የብዙ ገበሬዎችን መፈናቀል የየሚያስከትል በመሆኑ በያቅጣጫው ሰፊ ክርክር አስነስቶዋል። የጀርመናውያኑ የኮንራድ አድናወር ተቋም በዚሁ ጉዳይ ላይ ሰሞኑን በበርሊን ውይይት አዘጋጅቶ ነበር።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic