አዲሷ የተባበሩት መንግስታት ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር | አፍሪቃ | DW | 29.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

አዲሷ የተባበሩት መንግስታት ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር

ደቡብ አፍሪቃዊቷ ዳኛ ናቫንቴን ፒላይ አዲሷ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን ተመርጠዋል ።የአፓርታይድ ስርዓትን ግፍና በደሎች ፣ የዘር መድልዎን

ኮሚሽነር ፒላይ

ኮሚሽነር ፒላይ

እንዲሁም ድህነትን ካሳለፈ ሰራተኛ ቤተሰብ የተወለዱት የስልሳ አራት ዓመቷ ዳኛ ናቫንቴን ፒላይ የሩዋንዳውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመመልከት የተቋቋመው ዓለም ዓቀፍ ፍርድ ቤት አባል በመሆን ለአራት ዓመታት ሰርተዋል ። በአሁኑ ወቅት ደግሞ በሄጉ ዓለም ዓቀፍ ፍርድ ቤት በዳኝነት በማገልገል ላይ ናቸው ።