አዲስ የካንሰር መከላከያ ዘዴ ተገኘ መባሉ | ዓለም | DW | 08.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

አዲስ የካንሰር መከላከያ ዘዴ ተገኘ መባሉ

በስዊድን በካሮሊንስካ ኢንስቲቱት እና በ«ሳይንስ ፎር ላይፍ» በተባለ ድርጅት መሪነት አምስት የስዊድን ዩኒቨርሲቲዎችን ያጠቃለለው የካንሰር ተመራማሪ የጥናት ቡድን በዓይነቱ ልዩ የካንሰር መከላከያ ዘዴ እንዳገኘ

default

የካንሰር ሴሎች

ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙኃን አስታወቀ። አዲሱ ግኝት እስካሁን ድረስ በሂደቱ የካንሰርን ዕጢ ከሌሎቹ ነጥሎ ለማውጣት ባደረገው ሙከራው የተሳካ ውጤት እንዳገኘ ተመራማሪዎቹ ገልጸ አስረድተዋል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic