አዲስ ዓመትና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ በጀርመን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አዲስ ዓመትና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ በጀርመን

እዚህ ጀርመን ኮሎኝ ሎንገሪሽ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ከቀደሙት ዓመታት በተለየ ሁኔታ ተከብሯል ።

default

ኮሎኝ ከተማ በከፊል

ከአዲሱ ዓመት በዓል ጋር የደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በጀርመን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ መሆኑ ከጀርመን ካቶሊክ ፣ ፕሮቴስታንት እንዲሁም ከሌሎች አገራት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር በጋራ በተካሄደ ልዩ የፀሎት መርሀ ግብር እና በፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ተከብሯል ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝጅታችን ትኩረት ነው።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ