አዲስ ዓመትና የመባልዕት ዋጋ ንረት | ኢትዮጵያ | DW | 09.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዲስ ዓመትና የመባልዕት ዋጋ ንረት

ኢትዮጵያውያን ርእሰ ዐውደ ዓመት ፤ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ ሳሉ ፣ ከዚህ ቀደም ፈጽሞ ያልተዬ ብርቱ የኑሮ ውድነት፤ በተለይ እጅግ የናረው የመባልዕት ዋጋ በተለይ በዝቀተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን አብዛኛውን የአገሪቱን ዜጎች ሳያስጨንቅ የቀረ አይመስልም።

default

መርካቶ

በመዲናይቱ በአዲስ አበባ፤ ወደ አዲስ ከተማ የገበያ አዳራሾች ብቅ ብሎ የነበረው ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ