አዲስ እድል ለዩጋንዳዉያን ህጻናት | ኢትዮጵያ | DW | 21.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዲስ እድል ለዩጋንዳዉያን ህጻናት

እንደ እርዳታ ድርጅቶች ግምት በአለም ዙርያ 250.000 ያህል ህጻናት በዉትድርና ተሰማርተዉ ይገኛሉ። ባለፉት ሃያ አመታት በዩጋንዳ ብቻ 30.000 ህጻናት በዉትድርና ተግባር እንዲሰማሩ ታፍነዉ ተወስደዋል አልያም የወሲብ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።

default

ጀርመናዊዉ ከያኒ ዎልፍጋንግ ኒዴክን እና ባለሃብቱ ማንፍሪድ ሄል

ጀርመናዊዉ ከያኒ ዎልፍጋንግ ኒዴክን እና ባለሃብቱ ማንፍሪድ ሄል በሰሜናዊ ዩጋንዳ በዉትድርና ተሰማርተዉ የነበሩ ህጻናትን በአዲስ ህይወት ብሩህ ተስፋ እንዲኖራቸዉ በመጣር ላይ ይገኛሉ። የዶቸ ቬለዉ ስቴፈን ኔስትል በዩጋንዳ የሚገኙ ህጻናት ወታደሮችን ህይወት ለማቅናት በመጣር ላይ ስላሉት ጀርመናዉያን የዘገበዉን አዜብ ታደሰ ሰብሰብ አድርጋ ታቀርበዋለች።

አዜብ ታደሰ፣

አርየም ተክሌ