አዲስ አበቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት? የትግራይ ክልል እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል? | ይዘት | DW | 18.07.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

አዲስ አበቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት? የትግራይ ክልል እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል?

ምርጫዉ በሰላም መጠናቀቁና ፓርቲዎችና ሕዝብ ውጤቱን በይሁንታ መቀበላቸዉ ከአሜሪካም የቅርብ ጊዜ ምርጫና ሂደቱ የተሻልንበት ሃቅ ነው የሚሉ እንዳሉ ተሰምቶአል። ቢሆንም እዉነት አዲስ አቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት ወይ? ሲሉ የጠየቁ አሉ። «በኦሮሚያ ምርጫ ተደርጓል ማለት አይቻልም» «የትግራይ ክልልስ» የሚሉ አስተያየቶችም ይሰጣሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 34:17

በተጨማሪm አንብ