አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማዕረግ ሰጠ | ኢትዮጵያ | DW | 06.02.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ ለስድስት የዩኒቨርስቲዉ መምሕራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል። ማዕረጉ ከተሰጣቸዉ ምሁራን የተወሰኑት ሊሰጣቸዉ አይገባም ነበር የሚል ትችትና ወቀሳ እየተሰማ ነዉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ፕሮፌሰር ጣሰዉ ወልደሐና ግን ትችቱን መልሰዉ ነቅፈዉታል። 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:36

የማዕረጉ አሰጣጥትችት ገጥሞታል


አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ ለስድስት የዩኒቨርስቲዉ መምሕራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።ማዕረጉ ከተሰጣቸዉ ምሁራን የተወሰኑት ሊሰጣቸዉ አይገባም ነበር የሚል ትችትና ወቀሳ እየተሰማ ነዉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ፕሮፌሰር ጣሰዉ ወልደሐና ግን ትችቱን መልሰዉ ነቅፈዉታል። 

 

ሰለሞን ሙጬ

ነጋሽ መሐመድ 

ኂሩት መለሰ 

Audios and videos on the topic