አዲስ አበባ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላ | ኢትዮጵያ | DW | 20.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላ

በፈጣን ኹኔታ የሚቀያየረው የሰሞኑ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኹኔታ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል? አዲስ አበባ ውስጥ ከፓርላማው አንስቶ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ቅኝት ያደረገው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ስቱዲዮ ከመግባቴ ቀደም ብዬ በስልክ አነጋግሬው ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56

የአዲስ አበባ ውሎ ቃለ-መጠይቅ

በፈጣን ኹኔታ የሚቀያየረው የሰሞኑ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኹኔታ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል? አዲስ አበባ ውስጥ ከፓርላማው አንስቶ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ቅኝት ያደረገው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ስቱዲዮ ከመግባቴ ቀደም ብዬ በስልክ አነጋግሬው ነበር። ዮሐንስ የት የት ቦታ እንደተዘዋወረ በመግለጥ ይንደረደራል። ሙሉ ቃለ መጠይቁን ከታች የሚገኘውን የድምጽ ማዕቀፍ ውስጥ ይገኛል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች