አዲስ አበባ እና የትራፊኩ መጨናነቅ ያስከተለው ችግር15 መስከረም 2005ማክሰኞ፣ መስከረም 15 2005በአዲስ አበባ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በትራፊኩ ፍሰት ላይ ከፍተኛ እክል ይታያል።https://p.dw.com/p/16DnRማስታወቂያ በትራፊኩ መጨናነቅ ምክንያት አሽከርካሪዎችና እግረኞችንም ብዙ ያማርራሉ። በትራፊክ አደጋ ለሞት የሚዳረገው ሰው ቁጥር እና በንብረትም ላይ የሚደርሰው ጥፋትም በቀላሉ አይገመትም። በዚሁ አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ውይይት አዘጋጅተናል። አርያም ተክሌ