አዲስ ታይምስ መፅሄት መታገዱ | ኢትዮጵያ | DW | 04.02.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዲስ ታይምስ መፅሄት መታገዱ

አቶ ተመስገን ለእገዳው የተሰጡትን ምክንያቶች መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ዶቼቬለ ስለ አዲስ ታይምስ መፅሄት እገዳ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲን አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም።

Titel: Temesgen Desalegne(Eine der bekanntesten Journalisten der freie Presse und Editor von Addis Timesin Addis Abeba,Ähiopien Schlagworte: Druck auf Pressefreiheit Fotograf : DW/Yohannes Gebreegziabher

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝበየ 2 ሳምንቱ 35 ሺህ ቅጂ ይታተም የነበረው አዲስ ታይምስ መፅሄት መታገዱን የመፅሄቱ ባለቤት አስታወቀ ። የአዲስ ታይምስ ባለቤት ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ለዶቼቬለ እንደተናገረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲ 3 ምክንያቶችን ዘርዝሮ መፅሄቱን አግዷል ። አቶ ተመስገን ለእገዳው የተሰጡትን ምክንያቶች መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ዶቼቬለ ስለ አዲስ ታይምስ መፅሄት እገዳ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲን አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አዘጋጅቷል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic