አዲሲቱ የኢትዮጵያ አምባሳደር በጀርመን | ኢትዮጵያ | DW | 12.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

አዲሲቱ የኢትዮጵያ አምባሳደር በጀርመን

አምባሳደር ሙሉ የሹመት ደብዳቤያቸዉን ባቀረቡበት ወቅት የኢትዮጵያና የጀርመን ወዳጅነት ተጣንክሮ እንዲቀጥል ሁለቱም የየበኩላቸዉን እንደሚጥሩ አስታዉቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:34

የአምባሳደር ሙሉ የሹመት ደብዳቤ

በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነዉ የተሾሙት ወይዘሮ ሙሉ ሠለሞን የሹመት ደብዳቢያቸዉን ትናንት ለጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር አቅርበዋል። አምባሳደር ሙሉ የሹመት ደብዳቤያቸዉን ባቀረቡበት ወቅት የኢትዮጵያና የጀርመን ወዳጅነት ተጣንክሮ እንዲቀጥል ሁለቱም የየበኩላቸዉን እንደሚጥሩ አስታዉቀዋል። ወይዘሮ ሙሉ በአምባሳደርነት ተሹመዉ ጀርመን የመጡት ባለፈዉ ሚያዚያ መጀመሪያ ነበር። ሥለአምባሳደርዋ ተልዕኮና ኃላፊነት ከበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ባጭሩ ተነጋግረን ነበር።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic