አዲሱ ፕሬዚዳንት ቃለ-መሃላ መፈጸማቸው | ኢትዮጵያ | DW | 08.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዲሱ ፕሬዚዳንት ቃለ-መሃላ መፈጸማቸው

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌደሬሽን ም/ቤት በዛሬው ዕለት ፣ አዲስ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት መርጠዋል። የተመረጡት አዲሱ ፕሬዚዳንት፤ ቃለ መሃላ

መፈጸማቸውንም ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ስለ አዲሱ ርዕሰ ብሔር ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፣ የህዝብ አስተያየት አሰባስቦ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ


Audios and videos on the topic