አዲሱ የጎርጎሮሳዉያኑ 2010 አ.ም | ዓለም | DW | 01.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አዲሱ የጎርጎሮሳዉያኑ 2010 አ.ም

በአዉሮጻዉ ህብረት ዋና ከተማ በሆነችዋ በብራስልስ የአዉሮጻዉያኑ አዲስ አመት ትናንት እኩለ ለሊት ላይ በተለያዩ አደባባዮች በደማቅ ሁኔታ ተከብሮአል።

default

ያለፈዉ የአዉሮጻዉያኑ አመት አለም በፊናንስ ቀዉሱ ምክንያት ትልቅ ጉዳት የደረሰበት አመት በመሆኑ ከነቀዉሱ በሰላም ተሸኝቶ የያዝነዉ አዲስ አመትን በደስታ፣ በተስፋ ተቀብለን፣ ችግሮችን በመቋቋም፣ ጠንክረን መስራት፣ አለብን ሲሉ መንግስታት ማሳሰባቸዉ ተገልጾአል። ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ ዘገባ አድርሶልናል
ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic