አዲሱ የጀርመን ፕሬዝዳንት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 23.03.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

አዲሱ የጀርመን ፕሬዝዳንት

ጀርመን የሁሉም ዜጎችዋ እኩል ሐገርነቷን ለማስመስከር፥ ቀኝ አክራሪዎችን ለመታገልና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማጠናከር እንደሚጥሩ አስታዉቀዋል ።የጀርመን ፕሬዝዳት እንደ ርዕሠ ብሔር ሐገሪቱን ከመወከል ምልክታዊነት ባለፍ ወሳኝነት የለዉም

Newly elected German President Joachim Gauck makes a speech after his swearing-in ceremony at the Bundestag, German lower house of parliament, at the Reichstag in Berlin March 23, 2012. REUTERS/Thomas Peter (GERMANY - Tags: POLITICS IMAGE OF THE DAY TOP PICTURE)

ጋዉክ


ባለፈዉ እሁድ የተመረጡት የጀርመን ፕሬዝዳት ዩአኺም ጋዉክ ዛሬ ቃለ-መሐላ ፈፅመዉ በይፋ የፕሬዝዳትነቱን ሥራ ጀምረዋል።ፕሬዝዳንቱ ቃለ-መሐላ ከፈፀሙ በሕዋላ ለሁለቱ የሐገሪቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ባደረጉት ንግግር ጀርመን የሁሉም ዜጎችዋ እኩል ሐገርነቷን ለማስመስከር፥   ቀኝ አክራሪዎችን ለመታገልና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማጠናከር እንደሚጥሩ አስታዉቀዋል። የጀርመን ፕሬዝዳት ሥልጣን እንደ ርዕሠ-ብሔር ሐገሪቱን ከመወከል ምልክታዊነት ባለፍ ብዙም ወሳኝነት የለዉም።ሥለዚሕ ጉዳይ ቮልፍ ጋንግ ዲክ የዘገበዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic