አዲሱ የዐባይ ወንዝ የግድብ ፕሮጀክት፣ | ኢትዮጵያ | DW | 30.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

አዲሱ የዐባይ ወንዝ የግድብ ፕሮጀክት፣

የኢትዮጵያ መንግሥት ፣ ዛሬ በዐባይ ወንዝ ላይ የሚሠራውን «ታላቁን የሚሌኒዬም ግድብ» ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።

default

ግድቡ ሲጠናቀቅ፣ 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይችላል። አሁን ያለውን የአገሪቱን የኃይል አቅርቦት ከ 3 እጥፍ በላይ እንደሚያሳድግ የሚጠበቀው ይኸው ግድብ ፣ ወጪው ሙሉ-በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን ፣ ዛሬ በሸራተን አዲስ፣ በተሰጠው መግለጫ ላይ ተመልክቷል።

ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ