አዲሱ የኦባማ ስልት ለአፍጋኒስታን | ዓለም | DW | 02.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

አዲሱ የኦባማ ስልት ለአፍጋኒስታን

ዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የአፍጋኒስታን አዲስ ስልታቸውን ትናንት ይፋ አድርገዋል ። ፕሬዝዳንት ኦባማ ሰላሳ ሺህ ተጨማሪ የአሜሪካን ጦር ወደ አፍጋኒስታን እንደሚዘምት አስታውቀዋል ።

default

ፕሬዝዳንት ኦባማ

ይኽው የአሜሪካን ጦር በመጪዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ገብቶ ከአስራ ስምንት ወራት በኃላ መውጣት እንደሚጀምርም ተናግረዋል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ