አዲሱ የኢትዮጵያ እና የቻይና ስልታዊ የልማት አጋርነት | ኢትዮጵያ | DW | 05.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

አዲሱ የኢትዮጵያ እና የቻይና ስልታዊ የልማት አጋርነት

በአዲሱ አጋርነት ቻይና ለኢትዮጵያ የምትሰጠው ድጋፍ ይጨምራል ተብሎ ይጠበቃል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:26

አዲሱ የኢትዮጵያ እና የቻይና ስልታዊ የልማት አጋርነት

የተጠናከረው የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት ወደ ስልታዊ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ማደጉ ተገለጸ። ወደ መጠነ ሰፊ ስልታዊ አጋርነት ያደገው የኢትዮጵያ እና የቻይና የልማት አጋርነት የሁለቱ አገሮች ግንኙነት በመተማመን ላይ የተመሠረተ መሆኑን አመልካች ነው ሲል የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል ። እንደ መስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ በአዲሱ አጋርነት ቻይና ለኢትዮጵያ የምትሰጠው ድጋፍ ይጨምራል ተብሎ ይጠበቃል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አለው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic